Skip to main content

Hazardous Waste Management Program document library — አማርኛ

Date Document Description
December 7, 2023 ለቤተሰቤ፣ ደህንነቱ አስተማማኝ የሆነ የቤት መገልገያ ምርት እንዴት መግዛት እችላለሁ? [Safe Shopper's Card, Amharic] (1.18MB) ይህ በራሪ ወረቀት፣ CAUTION (ጥንቃቄ)፣ WARNING (ማስጠንቀቂያ)፣ DANGER (አደገኛ)፣ POISON (መርዝ) የሚሉትን ቃላት በመመልከት እንዴት ደህንነታቸው የተረጋገጠ የቤት ውስጥ መገልገያ ምርቶችን መርጠው መግዛት እንደሚችሉ ያሳይዎታል።
October 12, 2023 ምን ማምጣት ይገባል [Business-What to Bring, Amharic] (1.38MB) ይህ በራሪ ወረቀት፣ በጣም የተለመዱ አደገኛ ምርቶችን እና ያለምንም ክፍያ ነዋሪዎች አደገኛ ቆሻሻዎቻቸውን የት እንደሚያስወግዱ ያሳያል።
October 12, 2023 ምን ማምጣት ይገባል [Residential-What to Bring, Amharic] (1.2MB) ይህ በራሪ ወረቀት በጣም የተለመዱ አደገኛ ምርቶችን እና ያለምንም ክፍያ ነዋሪዎች አደገኛ ቆሻሻዎቻቸውን የት እንደሚያስወግዱ ያሳያል።
July 1, 2019 እርሳስ ብናኝ የማጽጃ [Lead Dust Cleaning, Amharic] (192.37KB) ይህ በራሪ ወረቀት ለሊድ ብናኞች የመጋለጥን አደጋዎች ያሳውቃል እና አንባቢዎች ቤተሰቦቻቸውን ከሊድ ብናኞች ለመጠበቅ እንዴት መሰብበብና ወልውሎ ማስወገድ እንዳለባቸው ያስተምራል።
July 1, 2019 የልጆችን የእርሳስ ተጋላጭነት ይከላከሉ [Prevent Childhood Lead Exposure, Amharic] (289.15KB) ይህ በራሪ ወረቀት ህጻናትን ለሊድ ሊያጋልጡ የሚችሉ ምንጮችን ይዘረዝራል። አንባቢዎች በተጨማሪም ህጻናትን ለሊድ ከመጋለጥ የሚጠብቁ መንገዶችን ይማራሉ።
October 1, 2018 አስተማማኝ የሆነ የማጽጃ መሳሪያ/ኪት እንዲኖርዎት 6 ውጤታማ የአሰራር መመሪያዎች [Safer Cleaning Recipes, Amharic] (1.81MB) ይህ በራሪ ወረቀት፣ በቤትዎ ውስጥ ያሉዎትን ግብዓቶች ተጠቅመው ማጽጃዎችን ለማዘጋጀት የሚያስችሉ ስድስት የአሰራር ዘዴዎችን ይጠቁማል። የአሰራር ዘዴዎቹን የያዙት ካርዶች፣ ወለል ለማጽዳት፣ እርጥበት ለማንሳት ብሎም የመጸዳጃ ቤት መቀመጫዎችን፣ ገንዳዎችን፣ ሲንኮችን፣ መስኮቶችን፣ መስታወቶችን እና የፊት ዴስክ ለማጽዳት የሚያስችሉ ዘዴዎችን ይጠቁማሉ።
expand_less