Skip to main content

KingCounty.gov is an official government website.

Official government websites use .gov
Website addresses ending in .gov belong to official government organizations in the United States.
Secure .gov websites use HTTPS
A lock or https:// means you've safely connected to the .gov website. Only share sensitive information on official, secure websites.

የፍርድ ቤት በአላት፣ የጸሐፊ ቢሮ ሰአታትና ቦታዎች

የከፍተኛ ፍርድ ቤት ጸሐፊ ቢሮ ቦታዎችና ሰአታት

(የተገናኙ ገጾች አልተተረጎሙም፡፡)

KING COUNTY COURTHOUSE (የኪንግ ካውንቲ ፍርድ ቤት (KCCH)) – SEATTLE ሲአትል አካባቢ

ሰአታት፡ 8፡30 ኤ.ኤም. እስከ 4፡30 ፒ.ኤም. ከሰኞ እስከ አርብ
(12፡15 ኤ.ኤም እስከ 1፡15 ፒ.ኤም. ዝግ ነው)

የተወሰኑ አገልግሎቶችን የሚሰጡ የደንበኞች አገልግሎት ምድብ ቦታዎች ከ 12፡15 ፒ.ኤም. እስከ 1፡15 ፒ.ኤም. ክፍት ናቸው፡፡

516 Third Avenue, Room E-609
Seattle, WA 98104

አቅጣጫዎች

NORM MALENG REGIONAL JUSTICE CENTER (ኖርም የማልግን የክልላዊ የፍትሕ ማእከል (MRJC)) – KENT ኬኔት አካባቢ

ከ 9፡00 ኤ.ኤም. እስከ 4፡30 ፒ.ኤም. ከሰኞ እስከ አርብ
(12፡15 ፒ.ኤም እስከ 1፡15 ፒ.ኤም ዝግ ነው)

የተወሰኑ አገልግሎቶችን የሚሰጡ የደንበኞች አገልግሎት ምድብ ቦታዎች ከ 8፡30 ኤ.ኤም. እስከ 9፡00 ኤ.ኤም. እንዲሁም ከ 12፡15 ፒ.ኤም. እስከ 1፡15 ፒ.ኤም. ክፍት ናቸው፡፡

401 Fourth Avenue N, Room 2C
Kent, WA 98032

አቅጣጫዎች

CHILDREN AND FAMILY JUSTICE CENTER (የህጻናትና የቤተሰብ ፍትህ ማእከል (CFJC)) / የወጣቶች ፍርድ ቤት - SEATTLE የሲያትል አካባቢ

8፡30 ኤ.ኤም. እስከ 4፡30 ፒ.ኤም. ከሰኞ እስከ አርብ
(12፡15 ፒ.ኤም እስከ 1፡15 ፒ.ኤም ዝግ ነው)

1211 East Alder, Room 3015
Seattle, WA 98122

አቅጣጫዎች

 

የደንበኛ አገልግሎት ስልክ፡ 206-296-9300

በፍርድ ቤት በአላት ሁሉም የጸሀፊ ቢሮዎች ዝግ ናቸው፡፡

በአላት (የተገናኙ ገጾች አልተተረጎሙም፡፡).

የፓስፊኪ ሰሜን ምእራብ የፍርድ ቤት ሕግጋት፡ አጠቃላይ ህግ 2 - በአላት፡፡

በሕግ የተቀመጡ በአላትና በህጋዊ እውቅና የተሰጣቸው ቀናት (RCW 1.16.050)፡፡